Wednesday, September 2, 2015

BEKELE GARBA SPEECH IN CHICAGO

አቶ ኃየሎም ጣውዬ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 54 ሺሕ ሔክታር መሬት ስፋት አለው፡፡ አስተዳደሩ በአሥር ክፍላተ ከተሞችና 116 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው፡፡ በዚህ የአስተዳደር ክልል ውስጥ የሚገኙ ይዞታዎች በመንግሥት፣ በግለሰብና በማኅበረሰብ
የተያዙና  በበቂ ያልተደራጀ በመሆናቸው፣ ለሙስናና ለሕገወጥ ድርጊቶች ተጋላጭ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በተለያዩ ወቅቶች አዲስ አበባን የመሩ የአስተዳደሩ አካላት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል ሙከራዎችን ቢያደርጉም፣ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እስከወጣ ድረስ ለውጥ አልታየባቸውም፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላም በብዙ አደረጃጀቶች ያለፈው የአዲስ አበባ መሬት አስተዳደር በቢሮ ደረጃ በድጋሚ ተዋቅሮ ‹‹የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ›› ሆኖ ተደራጅቷል፡፡ ቢሮው በሥሩ ሰባት ኤጀንሲዎች ያሉት ሲሆን፣ አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅና ሁለት ምክትል ሥራ አስኪያጆች አሉት፡፡ ሰባቱ ዘርፎች የተቀናጀ መሬት ማዕከል ከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት፣ የማይንቀሳቀስ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ፣ የይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ የግንባታ ፈቃድ ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ጽሕፈት ቤትና የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ኤጀንሲ ናቸው፡፡
አቶ ኃየሎም ጣውዬ አራቱን የመሬት ዘርፍ ኤጀንሲዎች ይመራሉ፡፡ ቢሮው ከሊዝ አዋጅ በመነሳት ከመሬት ጋር የተገናኙ በርካታ የሕግ ማዕቀፎች አውጥቷል፡፡ የሰው ኃይሉን መንግሥት የሚፈልገውን ሥራ ማካሄድ በሚያስችል መልኩ እንደቀረፀም እየተነገረ ነው፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን በዘርፉ በርካታ ቅሬታዎች ይነሳሉ፡፡ አገልግሎት አሰጣጡም ዝግመት ያለበት ከመሆኑ በተጨማሪ፣ ተገልጋዮችን በማጉላላት የታጀበ እንደሆነ እየተገለጸ ይገኛል፡፡ ሙስና አሁንም ቢሆን በዘርፉ የሚስተዋል ችግር ከመሆኑ በተጨማሪ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ የማስተር ፕላኑ ተግባራዊ ተግባራዊ ሳይሆን መዘግየት ከሚነሱት መካከል ናቸው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኃየሎም ጣውዬን ውድነህ ዘነበአነጋግሯቸዋል፡፡
ሪፖርተር፡- በ1995 ዓ.ም. የተዘጋጀው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በ2005 ዓ.ም. የመጠቀሚያ ጊዜው አብቅቷል፡፡ ከዚያ ጊዜ በኋላ የወጣ ማስተር ፕላን ባለመኖሩ በምን እየተመራችሁ ነው ያላችሁት?
አቶ ኃየሎም፡- መዋቅራዊ ፕላኑ የመጠቀሚያው ጊዜ እንደተጠናቀቀ እኛ ክፍተት አልፈጠርንም፡፡ አንድ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት በማቋቋም በተለይ ዳግም አዲስ አበባንና በዙሪያዋ ያሉት የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎችን በማካተት መዋቅራዊ ፕላን ለማዘጋጀት ተሞክሯል፡፡ የፕላን ዝግጅቱ በጥሩ መንገድ እየሄደ ነው፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑ በካቢኔ ስላልፀደቀ ተብሎ ያጋጠመ ችግር የለም፡፡ ለምን ቢባል ወዲያውኑ ቢፀድቅ ጥሩ ነበር፡፡ ነገር ግን ማስተር ፕላን የሚያዘጋጀው ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኦሮሚያ አካባቢዎችን አቀናጅቶ ነው እየሠራ ያለው፡፡ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችም የየራሳቸው መዋቅራዊ ፕላን አላቸው፡፡ እንደየባህሪያቸውና እንደየአስተዳደራዊ ድንበራቸው የየራሳቸው ፕላን አላቸው፡፡ ስለዚህ እኛ የአዲስ አበባ ክልል መዋቅራዊ ፕላን አለን፡፡ ሁለቱን አቀናጅቶና አዋህዶ የሚሰሠራ ‹‹የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጽሐፈት ቤት›› ተቋቁሟል፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑም ተሠርቷል፡፡ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ የሠራውን መዋቅራዊ ፕላን ረቂቁን ለአዲስ አበባ  ለአስተዳደር አስረክቧል፡፡ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ደግሞ የተዘጋጀውን ረቂቅ ማስተር ፕላን ለካቢኔ አቅርቦ ያስወስናል፡፡ 
ሪፖርተር፡- ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ ለአዲስ አበባም ሆነ ለአሮሚያ ልዩ ዞን ይበጃል ያለውን መዋቅራዊ ፕላን አዘጋጅቷል፡፡ ነገር ግን መዋቅራዊ ፕላኑን አፅድቆ ሥራ ላይ በማዋል በኩል መዘግየት የለም ይላሉ?
አቶ ኃየሎም፡- በዋነኝነት የዘገየ ነገር የለም፡፡ እኔ ውስጡ ስላለሁ አውቀዋለሁ፡፡ ቀደም ሲል መዋቅራዊ ፕላን አዘገጃጀትን አፅድቀን እንበትናለን፡፡ የድሮ ማስተር ፕላን ግትርነት ያጠቃዋል፡፡ የአሁኑ ደግሞ የሚያሠራ ነው፡፡ የምታስተካክለው ነገር ይኖራል፡፡ የድሮው ከፀደቀ በኋላ ለማስተካከል ያስቸግራል፡፡ ያሁኑን መዋቅራዊ ፕላን ግን ማስተካከል ትችላለህ፡፡ በአዲሱ መዋቅራዊ ፕላን በርካታ ነገሮችን በሒደት ማስተካከል ችለናል፡፡ አሁን እንዲያውም እንዳጋጣሚ ሆኖ መዘግየቱ በራሱ ለአዲሱ መዋቅራዊ ፕላን ትልቅ ግብዓት ሆኗል፡፡ በተካሄዱ በርካታ የውይይት መድረኮችና በሥራ ሒደቶች ብዙ መስተካከል ያለባቸውን ክፍተቶች ነቅሰን በማውጣት እንዲስተካከሉ አድርገናል፡፡ 
ሪፖርተር፡- መዋቅራዊ ፕላኑ በ2008 ዓ.ም. ተጠናቆ ወደ ሥራ ይገባል ማለት ይቻላል?
አቶ ኃየሎም፡- እንደኔ ግምገማ በትክልል በ2008 ዓ.ም. ፀድቆ ወደ ሥራ ይገባል የሚል እምነት አለኝ፡፡ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን አካባቢዎችና ከተሞች የየራሳቸው መዋቅራዊ ፕላን ይኖራቸዋል፡፡ ይህ ማለት በአጭር ቋንቋ የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት እነዚህን መዋቅራዊ ፕላኖች ማለትም የሁለቱን የአስተዳደር አካላት መዋቅራዊ ፕላን ያቀናጃል ማለት ነው፡፡ ይህ ግሩም ሐሳብ ነው፡፡ ልዩ ዞኑና እኛም ሠርተናል፡፡ የማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት ያቀናጀውን መዋቅራዊ ፕላን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በራሱ ክልል ውስጥ የሚገኘውን መዋቅራዊ ፕላን በ2008 ዓ.ም. ያፀድቃል፡፡ የኦሮሚያ ልዩ ዞንም ያፀድቃል ብዬ እገምታለሁ፡፡ በእርግጥ እየዘገየ ከሄደም የራሱ ችግር አለው፡፡ ባልፀደቀ መዋቅራዊ ፕላን መጠቀም ሕገወጥነት ነው፡፡ ስለዚህ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መዋቅራዊ ፕላኑ ሕጋዊ እንዲሆንና ችግሮች እንዳይፈጠሩ በአዲሱ መዋቅራዊ ፕላን ለመጠቀም የሚያስችል ሥራ ሠርቶ ያፀድቃል፡፡ በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ ሁሉም አመራር ሙሉ መግባባት ላይ ደርሷል፡፡
ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት ያዘጋጀውን መዋቅራዊ ፕላን ለውይይት ባቀረበበት ወቅት ከፍተኛ  አለመግባባት ፈጥሮ ነበር፡፡ ባለመግባባቱ የተነሱ ሐሳቦችን መንግሥት ከግንዛቤ አስገብቷል ማለት ይቻላል?
አቶ ኃየሎም፡- እነዚህ አካባቢዎች በተቀናጀ መንገድ ቢያድጉ ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ ማንም ይኼን ያምንበታል፡፡ ይህንን ድንቅ ሐሳብ አዕምሮውን ክፍት አድርጎ የመተለከተ ሁሉ የሚያደንቀው ነው፡፡ ነገር ግን በሌላ ትርጉም የሚመለከት ሰው አይደኖርም ማለት አይቻልም፡፡ ይህ ሲሆን ደግሞ አመራሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ይሠራል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑ ከተጠናቀቀ በኋላ እንዴት ነው የሚፀድቀው? እንዴት ነው ተግባራዊ የሚሆነው? እንዴት ነው የምንመራው? የሚለው ጉዳይ የሚታይ ይሆናል፡፡ መዋቅራዊ ፕላን ላይ ግንዛቤ መፍጠር በአንድ ወቅት ተሠርቶ የሚያልቅ አይደለም፡፡   
ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባና ዙሪያዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት ቦርድ በዚህ ላይ አቅጣጫ ሰጥቷል?
አቶ ኃየሎም፡- እስካሁን የሰጠው አቅጣጫ የለም፡፡ በሌሎች ሥራዎች ተጠምደን ነው ያለነው፡፡ አንተም ታውቃለህ፡፡ የምርጫ ሥራ፣ የሥራ አፈጻጸም ግምገማና ለቀጣይ ዓመት የዝግጅት ሥራዎች ውስጥ ስለነበርን ወደዚህ ሥራ አልገባንም፡፡ ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን ያያል፡፡ በዋነኛነት እኛ ግን የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ፕላን ግብዓት ጨምረን እናፀድቃለን፡፡ የፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋርም እየሠራ ነው፡፡
ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የተለያዩ ጥቅሞችን ያገኛል፡፡ ለምሳሌ ውኃ ሲያገኝ፣ ፍሳሽ ቆሻሻ ደግሞ ይደፋል፡፡ የግድ የጋራ ጥቅም መከበር ስላለበት፣ የጋራ መግባባት ላይ መደረስ አይኖርበትም?
አቶ ኃየሎም፡- እኔ በሙያዬ ፕላነር ነኝ፡፡ የሪጅናል መዋቅራዊ ፕላን በእኛ አልተጀመረም፡፡ በሌሎች አገሮች በሰፊው ይሠራበታል፡፡ ግለሰቦች ከግንዛቤ ጉድለት ወይም ሆን ብለው ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ማቀናጀት ምን ማለት ነው? የተወሳሰበ ጉዳይ አይደለም፡፡ አንተ እንዳልከው ቁምነገሩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና አካባቢያዊ ጉዳዮችን እንዴት እናሳድግ የሚለው ነው፡፡ የአንድ አካባቢ ዕድገት ከተጎራባቹ ጋር አብሮ መሄድ ይኖርበታል፡፡ የአዲስ አበባ ዕድገት በዙሪያው ያለውን ይዞ መሄድ አለበት፡፡ አዲስ አበባ ውኃ ከልዩ ዞኑ ትጠቀማለች፡፡ ሌሎች ሰፋፊ ጥቅሞች ይኖራሉ፡፡ በተመሳሳይ ልዩ ዞኑም ከአዲስ አበባ የሚጠቀመው ይኖራል፡፡ መንገድ ስትሠራና ባቡር ስትዘረጋ አንድ ላይ የተሳሰረ ነው፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑ ለሁሉም የሚበጅ ግዙፍ ዕቅድ ነው፡፡ የሁለትዮሽ ጥቅምን በሚመለከት መንግሥት የጠራ ግንዛቤ አለው፡፡ የጋራ ማስተር ፕላኑ ይህንን ከግንዛቤ ከቶ የተዘጋጀ ነው፡፡
ሪፖርተር፡- መንግሥት በዕድገትና ትራንስፎርሜሸን ዕቅዱ ለማፋክቸሪንግ ዘርፍ ትኩረት ይሰጣል፡፡ ነገር ግን በርካታ የማኑፋክቸሪንግ ፕሮጀክቶች ለካቢኔ ቢቀርቡም ውሳኔ ግን እያገኙ አይደለም፡፡ ካቢኔው ውሳኔ የማይሰጥበት ምክንያት ምንድነው?
አቶ ኃየሎም፡- መሬት የሚቀርበው በጨረታና በምድባ ነው፡፡ መሬት በጨረታ በማቅረብ በኩል በግምገማችን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው፡፡ በየወሩ ጨረታ እናወጣለን፡፡ ነገር ግን በብዛት ማውጣት እንዳለብን  እናውቃለን፡፡ ይኼ ጉዳይ በቀጥታ እኔን የሚመለከት ባይሆንም፣ ባካሄድ ነው ግምገማ መሬት በሰፊውና በብዛት ማውጣት እንዳለብን ገምግመናል፡፡ ከ2006 ዓ.ም. ግማሽ ዓመት ጀምሮ ያለምንም መዛነፍ በየወሩ መሬት ለጨረታ ስናቀርብ ቆይተናል፡፡ በምደባ አግባብ ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ይሰጣል፡፡ በነገራችን ላይ ካቢኔው ራሱ ከሌሎች ጉዳዮች ይልቅ በመሬት ጉዳይ ላይ ተጠምዷል በሚል የመሬት ጉዳይ ካቢኔ ሆኗል እየተባለ ነው፡፡ የመሬት ጉዳይ በብዛት እየታየ ነው፡፡ ነገር ግን እንደዚያም ቢሆን በሚፈልገው ልክ እልታየም በሚለው ጉዳይ እኔም እስማማለሁ፡፡
ሪፖርተር፡- የከተማው አስተዳደር በሊዝ መመርያና ደንቡ አገራዊ ፋይዳ ላላቸው ፕሮጀክቶች ትኩረት እንደሚሰጥ አስቀምጧል፡፡ ነገር ግን የሆቴል፣ የሪል ስቴት፣ የትምህርትና የጤና ተቋማት ለመገንባት በርካታ ባለሀብቶች የመሬት ጥያቄ እየቀረቡ ቢሆንም ጥያቄዎች እየተስተናገዱ ግን አይደለም፡፡ ምናልባት የሊዝ ደንብና መመርያ እንዲሻሻል መወሰኑ እነዚህን የአገልግሎት መስጫ ፕሮጀክቶች ለማስተናገድ ይሆን?
ቶ ኃየሎም፡- በነገራችን ላይ የሊዝ አዋጅ የፈታችው በርካታ ችግሮች አሉ፡፡ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ኪራይ ሰብሳቢነትን የሊዝ አዋጁ ተዋግቷል፡፡ ምንም እሴት ሳይኖር ሀብት የሚፈጥሩ ነበሩ፡፡ አመራሩም ፈጻሚውም ግለሰቦችን የማገልገል አዝማሚያ ያሳዩ ነበር፡፡ ፍትሐዊነት የለም ነበር፡፡ ይኼ ክፍተት የተሞላው በሊዝ አዋጁ ነው፡፡ መሬት የሚቀርበው በጨረታና በምደባ ያደረገው የሊዝ አዋጅ ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ አላሠሩ ያሉ ጉዳዮች በመኖራቸው የሊዝ ደንብና መመርያውን ለማስተካከል እየተሠራ ነው፡፡ በ2008 ዓ.ም. ከምናያቸው የሕግ ማዕቀፎች አንዱ የሊዝ መመርያና ደንብ  ነው፡፡ 
ሪፖርተር፡-  ሕገወጥ ባለይዞታዎች ሕጋዊ ለማድረግ እየሠራችሁ ነው፡፡ ሥራው ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
አቶ ኃየሎም፡- አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ 60 ሺሕ ይዞታዎች ነበሩ፡፡ እነዚህን ሕገወጦች ለማስተናገድ ተሞክሯል፡፡ ከዚህ በኋላም ከ1988 እስከ 1997 ዓ.ም. ደግሞ ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ሕጋዊ መሆን አለባቸው፣ ለመንግሥትም ይጠቅማል፡፡ ለግለሰቦችም ይጠቅማል፡፡ ለወደፊቱም በፕላን ለመመራት ከዚያም በዘለለ የማይንቀሳቀሰ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ወደ ሥራ በሚገባት ጊዜ እንቅፋት አንዳይሆኑ መፍትሔ መስጠት ይኖርበታል፡፡ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ ወደ ሥራ በሚገባበት ጊዜ እያንዳንዱ መሬት ተመዝግቦ መብት ሊፈጠር ይገባል፡፡ በዚህ መሠረት በተካሄደው ጥናት 44,547 ይዞታዎች ሕገወጥ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ ከዚህ ሊበልጥም ሊያንስም ይችላል ተብሎ ነው ወደ ሥራ የተገባው፡፡ የሚያስፈልጉ የሕግ ማዕቀፎች አውጥተናል፡፡ መመርያ 17/2006 አሻሽሎ በማውጣት የቀድሞው ጭምር ከ1988 ዓ.ም. በፊት ያልተስተናገዱትንም እናስተናግዳለን ብለናል፡፡ ይህን ሁሉ የምናደርገው ዘመናዊ ወደሆነ የመሬት አስተዳዳር ለመግባት ካለን ራዕይ ከመነሳት አኳያ ነው፡፡ የከተማችን ዋና ዋና ትላልልቅ ችግሮች በሦስት ይከፈላሉ፡፡ አንደኛዎቹን በፕላን አለመመራት፣ ሁለተኛው የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ አለመኖርና ሦስተኛው ሕገወጥ ግንባታ ናቸው፡፡ 
ሪፖርተር፡- ባለፈው በየካ ክፍለ ከተማ የሚፈለግ 500 የይዞታ ማረጋገጫ ፋይል፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ መገኘቱ ተገልጾ ነበር፡፡ ከዚህ ጋር ይገናኝ ይሆን?
አቶ ኃየሎም፡- ይህ መረጃ ለአንተ ከደረሰ ላስተካክለው፡፡ ምንድነው የሆነው? እነዚያ  ቀበሌዎች ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ነበሩ፡፡ ነገር ግን ለአስተዳዳራዊ ሥራዎች ባለመመቸቱ ቀበሌዎች ወደ የካ ክፍለ ከተማ እንዲጠቃለሉ ተደረገ፡፡ ወደ የካ ክፍለ ከተማ ሲጠቃለል ግን ፋይሎቹ ተያይዘው አልመጡም ነበር፡፡ ፋይሎቹን ቦሌና የካ አልተረከቡም ነበር፡፡ ስለጠፉ አይደለም፡፡ ወይም ደግሞ ሆን ተብሎ አይደለም፡፡ የማይንቀሳቅሰ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ የማረጋገጥ ሥራ በሚሠራበት ጊዜ ፋይሎቹን የካ ክፍለ ከተማ ሊያገኝ አልቻለም፡፡ የት ሄደ ተብሎ ሲፈለግ ጠፋ ተብሎ ተወራ፡፡ እኔ አስተባብሪ ሆኜ ጉዳዩን ስናጠራ ቀበሌዎች ለአስተዳደር ወደ የካ በመጠቃለላቸው፣ ግን ደግሞ ፋይሎቹ ባለመሄዳቸው ቦሌ ላይ ሲፈለጉ ሊገኝኙ ችሏል፡፡ ሰው ስላጠፋው ሳይሆን ሁኔታዎች ችግሩን እንዲፈጠር አድርገውታል፡፡ ፋይል መጥፋት ግን ይኼ ብቻ ሳይሆን እንደሀብት ካለመቁጠርና ለሌላ ዓላማ ለማዋል ሲባልም ሊጠፋ ይችላል፡፡ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ ግን የፋይል መጥፋትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይፈታል፡፡ ያን ጊዜ ኪራይ ሰብሳቢነት አይኖርም ለማለት ሳይሆን፣ በጣም እንዲቀንስ ሊደረግ ይችላል፡፡ 
ሪፖርተር፡- ወደ ሕገወጥ ባለይዞታዎች ጥያቄ ቢመልሱን? 
አቶ ኃየሎም፡- በ2007 ዓ.ም. 44,547 ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ለማስተናገድ አቅደን ገባን፡፡ መመርያው ዘግይቶ ነው በጥር ወር የፀደቀው፡፡ ስለዚህ ወደ ሥራ በሚገባበት ጊዜ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ሰፊ የግንዛቤ መስጫ ሰፋፊ መድረኮች አዘጋጅተን ነበር፡፡ ከዚያ ወደ ተግባር ተገብቷል፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ብዙ ችግሮች ገጥመውን ነበር፡፡ ሁሉን አልፈን ወደ አራት ሺሕ ካርታዎችን አትመን ለመስጠት ሞክረናል፡፡ ሥራው ጥልቅና ውስብስብ ነው፡፡ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ነው በትብብር የምንሠራው፡፡ ምዝገባውንና ማጣራቱን የምንሠራው ከማኅበረሰቡና ከኮሚቴ ጋር ነው፡፡ ከዚያ በራሳችን መዋቅር ማጣራት እናደርጋለን፡፡ ይኼን መሠረት በማድረግ ነው የምናስተናግደው፡፡ ሥራውን ግን በ2008 ዓ.ም. የማጠናቀቅ ዕቅድ ይዘናል፡፡
ሪፖርተር፡- ሕገወጥ የተባሉትን ባለይዞታዎች ወይም መሬት በወረራ የያዙትን ሕጋዊ ለማድረግ እየሠራችሁ ነው፡፡ ነገር ግን እየተቸገሩም ቢሆን መሬት ያልወረሩ አሉ፡፡ ከዚህ ሥራችሁ ተጠቃሚ ያልሆኑ ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ሥራችሁን ዓይተው ምን ዓይነት መርህ እየተከላችሁ ነው ቢሏችሁ ምላሽዎ ምንድነው?
አቶ ኃየሎም፡- በማንኛውም መሥፈርት ሕገወጥ ሥራ ማበረታት የለበትም፡፡ ለወደፊቱም ቢሆን፡፡ ከ1997 ዓ.ም. ወዲህ በሕገወጥ የተያዘ መሬት አለ፡፡ በዚህ በኩል ያልተገባ ድርጊት እየተፈጸመ ሊሆን ይችላል፡፡ እኛ ይህ ድርጊት ሕገወጥ ስለሆነ ዕርምጃ እንወስዳለን፡፡ ነገር ግን መሬት ሳይወሩ የተቀመጡና የመኖሪያ ቤት ችግር ያለባቸው አሉ፡፡ ወረው ደግሞ ተጠቃሚ የሆኑ አሉ፡፡ አስተዳድሩ መሬት ከመወረሩ በፊት መከላከል ነበረበት፡፡ ተወሮ ከተገነባ በኋላ የመኖሪያ ቤት ችግር  ስለነበር ነው የሚለው ሚዛን ደፍቷል፡፡ ሕጋዊ የማድረጉ ጉዳይ የመጣውም ለዚህ ነው፡፡ አሁን ሥርዓት አበጅተናል፡፡ ማኅበረሰቡ ገንብቶ እየኖረ ነው፡፡ ይኼንን ብታፈናቅል ትልቅ ችግር ትፈጥራለህ፡፡ በነገራችን ላይ መንግሥት ይህን ሲያደርግ ለመከላከል ይመቻል ወይም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ ለሁለቱም ጥቅም አለው፡፡ ለወደፊቱ ግን ይህ እንዳይከሰት ዕርምጃ ይወስዳል፡፡ ሕገወጦችን ሕጋዊ እያደረክ የምታቀብል ከሆነ ግን አደጋው የከፋ ነው፡፡ 
ሪፖርተር፡- የመሬት አስተዳድር ችግሮችን ለመፍታት በርካታ ሥራዎችን መሥራታችሁ ይነገራል፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን ችግሮች እንዳሉም ይነገራል፡፡ እናንተ ደግሞ ግምገማ አካሂዳችኋል፡፡ የግምገማችሁ ውጤት ምን ይመስላል?
አቶ ኃየሎም፡- አመራሩ ችግሮችን ለመቅረፍ ጥረት አድርጓል፡፡ የተለያዩ ሥራዎችም እየተሠሩ ነው፡፡ ከፍተኛ ለውጥ መጥቷል፡፡ አሁንም ቢሆን የመሬት ዘርፍ የኪራይ ሰብሳቢዎች እርጥብ ቦታ ነው፡፡ ያን መሠረት በማድረግ ትላልቅ ትግሎች አድርገናል፡፡ የተለያዩ ግምገማ ነክ ሥልጠናዎችን በየጊዜው አካሂደናል፡፡ በ2007 ዓ.ም. ከማዕከል ጀምሮ አስከ ወረዳ ድረስ ባሉ መዋቅሮች ከቀላል ማስጠንቀቂያ እስከ ማባረርና ለፀረ ሙስና ኮሚሽን አሳልፎ እስከ መስጠት ድረስ ዕርምጃ ወስደናል፡፡ በቁጥር ሲቀመጥ በ2007 ዓ.ም. 315 አመራሮችና ፈጻሚዎች ዕርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡ ቁጥሩ የበዛ ይመስላል፡፡ እኛ ግን በግምገማችን ካለው ችግር አንፃር ቁጥሩ ትንሽ ነው የምንለው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ቅጣቱ ሳይሆን ሰው ወዳልተገባ ሥራ እንዳይገባ የአመለካከት ለውጥ ማምጣት ዋነኛ ሥራ በመሆኑ የተለያዩ ሥራዎችን ሠርተናል፡፡ ይህን አድርገን ስናበቃ ዕርምጃ ወስደናል፡፡ በ2006 ዓ.ም. ደግሞ 90 በሚሆኑ አመራርና ፈጻሚዎች ላይ ዕርምጃ ወስደናል፡፡
ሪፖርተር፡- ብዙ ጊዜ የኢሕአዴግ ግምገማዎች ጠበቅ ያሉ ናቸው ይባል ነበር፡፡ በግምገማ ወቅት እዚህም እዚያም መሬት የያዙ መሆናቸው ማረጋገጫ የቀረበባቸው አመራሮች አሉ፡፡ ነገር ግን ማረጋገጫ የቀረበባቸው አመራሮች ተከታትላችሁ ቦታዎቹን ትረከባላችሁ? 
አቶ ኃየሎም፡- እኔ ወደዚህ ኃላፊነት ከመጣሁ ጀምሮ መሬት የሚተላለፈው ግልጽ ሥርዓት ይዞ ነው፡፡ በምደባና በጨረታ ነው፡፡ ሲወራ ትሰማለህ ከሆነ ሌላ ነገር ነው፡፡ በትክክል ግን መሬት በሁለት መንገድ ይተላለፋል፡፡ ድሮ ባለሥልጣናት ይዘው ነበር፡፡ ከባለሥልጣን የተጠጉ ሰዎች መሬት ይዘዋል፡፡ ባለሀብቶችም በሕገወጥ መንገድ መሬት ይዘዋል ከተባለ እንደማንኛውም ሰው ነው መልስ የምሰጠው፡፡ አሁን ባለሁበት ግን ለማንም አካል መሬት የሚሰጠው በግልጽ አሠራር ነው፡፡ ዝቅተኛውና መካከለኛው የኅብረተሰብ ክፍል በኮንዶሚኒየም ቤት ይስተናገዳል፡፡ አቅም ያለው የኅብረተሰብ ክፍል በጨረታ፣ ለማኑፋክቸሪንክ ኢንዱስትሪ ደግሞ በምደባ ነው፡፡ ከዚህ ውጪ አመራርም ሆነ ማንኛውም ሰው መሬት የሚያገኝበት አሠራር ዝግ ነው፡፡ የአንተ ሐሳብ ያደረ የቤት ሥራ ነው፡፡ ቀደም ሲል ግልጽ አሠራር ባለመኖሩ አስቸጋሪ ነበር፡፡ ሊኖር ይችላል፡፡ በተጨማሪም የምንሰማቸውም አሉ፡፡ አሁን ግን ወሮ የያዘ ካልሆነ በስተቀር የለም፡፡ ይኼ ደግሞ ትክክለኛ አሠራር አይደለም፡፡
 


Prepare for another bigger and bitter resistance - Jawar Mohammed

Mr Hayelom is saying the Addis Ababa Master Killer will be endorsed this coming year. He must be joking. The Oromia government should not even think about this unless its prepared for another even bigger and bitter resistance. We shall prepare for an all out confrontation should they move forward with this plan that is aimed to uprooting 2 million Oromo farmers from their ancestral homeland. Tigrichi Hayaloom Xaawiyee jedhan Master Pilaannin Finfinnee bara kana hojirra akka oolu dhaadataa jira. Bulchiinsi Oromiyaa karoora qonnaan bultoota miliyoona lama qe'eerraa buqqaasee dhabamsiisuuf baafame kana ammas irra deebi'een raggaasisa jedhee yaadnaan balaaf of saaxilaa jira. Oromooni hundi bakka jiranii tokkummaafi murannoon karoora kana dura dhaabbachuuf of qopheessuu qabna.

http://www.ethiopianreporter.com/

http://qeerroo.org/2015/09/01/sbo-fulbaana-022015-oduuijoo-dubbii-abogaaffii-fi-deebii-dura-taaa-dhaaba-bplm-obboo-abdulwahaab-mahdi-iisaa-waliin-kutaa-2ffaa-fi-sbo-sagantaa-afaan-amaaraa/

Friday, August 28, 2015

Oromo TV:Breaking news: OLF opens a branch office in Minnesota

Oromo TV: Bekele Gerba's Diplomatic Mission and North America Tour

አክራሪና አሸባሪዉ ኢህአዴግ ወይስ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት? (ርዕዮት አለሙ)

አክራሪና አሸባሪዉ ኢህአዴግ ወይስ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት? 

(ርዕዮት አለሙ)

ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት ሲጠራ ከብዙሃኑ በተለይ ሁኔታ ሃይማኖቱን ወይም የሚያምንበትን አንዳች ነገር አጥብቆ መያዙን እና በሚያምንበት ነገር ላይ የማይደራደር መሆኑን ከማሳየት አልፎ የአሁኑን አይነት አሉታዊ ትርጉም አይሰጥም ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል የተዘጋጀዉ የአማርኛ መዝገበ ቃላትም ያኔ ቃሉን እረዳበት ከነበረዉ ትርጉም ብዙም የራቀ ፍቺ አያቀርብም፡፡ በ1993 ዓ.ም የካቲት ወር የተዘጋጀዉ ይኸዉ መዝገበ ቃላት አክራሪ ለሚለዉ ቃል የሚሰጠዉ ፍቺ “በሚከተለዉ እምነትና አስተሳሰብ ዉስጥ ፍፁምነት ሊኖር ይገባል ብሎ የሚያምንና የቆየዉን እምነትና አስተሳሰብ ከዘመናዊዉ ሁኔታ ጋር ማስተካከል እና ማጣጣም የማይፈልግ አጥባዊ (ሰዉ)” የሚል ነዉ፡፡ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን የቃሉ ፍቺ እየተቀየረ መጥቶ አሁን ያለዉን እጅግ አሉታዊ የሆነ ገፅታ ይዟል፡፡
የህግ ባለሙያዉ ተማም አባቡልጉ የካቲት3 2007ዓ. ም በወጣዉ ኢትዮምህዳር ጋዜጣ ላይ “አክራሪ ሰዎች እነማን ናቸው?” በሚል ርዕስ ባስነበቡት ፅሁፋቸዉ “የራሱን ዘር፣ ሃይማኖትና ቡድን ጥቅም ሌሎችን በመጉዳት ጭምር ለማስጠበቅ የሚንቀሳቀስ ወይም ከማስጠበቅ የማይመለስ” ሰዉ እንደሆነ አክራሪ የሚባለዉ ገልፀዋል፡፡
የዚህ ፅሑፍ አላማ አሁን እየተግባባንበት ካለዉ ፍቺ አንፃር ” የአክራሪነትና የአሸባሪነት ባህሪ የሚንፀባረቀዉ በቅርቡ በተፈረደባቸዉ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ወይስ በከሳሹ መንግስት?” የሚላዉን ጉዳይ መፈተሽ ይሆናል፡፡
የኢህአዴግ የምናብ ቀበሮዎች
ኢህአዴግ እኔን ጨምሮ በርካታ ከሽብር ጋር ሊገናኝ የማይችል ማንነት ያለንን ዜጎች የአሸባሪነት ስም ሰጥቶናል፡፡ ይሄን በአሰብኩ ቁጥር ሁሌም ወደ አእምሮዬ የሚመጣዉ ብዙዎቻችሁ የምታዉቁት የዉሸታሙ እረኛ ታሪክ ነዉ፡፡ እንደምታስታዉሱት ሌሎችን በማታለል የሚዝናናዉ ዉሸታም እረኛ ቀበሮ መጥቶ በጎቹን እየበላበት እንደሆነ አድርጎ የድረሱልኝ ጥሪ በጩኸት በማቅረብ አላፊ መንገደኞችን ይሰበስባል፡፡ መንገደኞቹ ለእርዳታ ሲመጡ ታዲያ ቀበሮዉ በገሀዱ አለም ያለ ሳይሆን የእረኛዉ የምናብ ዉጤት መሆኑን ይረዱና እየተበሳጩ ወደየመንገዳቸዉ ይመለሳሉ፡፡ ኢህአዴግም “አክራሪ ደረሰብን ፤ አሸባሪ መጣብን” እያለ አደንቋሪ ጩኸቱን ለቁጥር በሚያዳግት መልኩ በተደጋጋሚ አሰምቷል፡፡ ጩኸቱን ሰምተዉ ስለሁኔታዉ ለማወቅ የሞከሩትን ሁሉ ግን የጠበቃቸዉ እንደዉሸታሙ እረኛ የምናብ ቀበሮ ሁሉ የዉሸት አክራሪና አሸባሪ ነዉ፡፡የምናብ ቀበሮ የሚበላዉ በግ እንደሌለ ሁሉ የምናብ አክራሪና አሸባሪም የሚያወድመዉ ንብረትም ሆነ የሚያጠፋዉ የሰዉ ህይወት የለም፡፡ እስክንድር ነጋና ሌሎች በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችና ጦማሪያን አሸባሪ ሊያሰኝ የሚችል ምን አደረጉ? አንዷለም አራጌ እና ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ምን አጠፉ? ምንም!
የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትም እንደከዚህ ቀደሞቹ ሁሉ የኢህአዴግ የምናብ ቀበሮዎች ናቸዉ፡፡ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ይሁን ሌሎቹ የኮሚቴ አባላት አክራሪም ሆነ አሸባሪ ለመባል የሚያበቃ ያደረጉት ነገር የለም፡፡ ይልቁንም መንግስት በሃይማኖታቸዉ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ እምነቱን ለመበረዝና ለመከለስ የሚያደርገዉን ጥረት እንዲያቆም እጅግ በሰለጠነና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሲጠይቁ የነበሩ በህዝበ ሙስሊሙ የተመረጡ የአላማ ሰዎች ናቸዉ፡፡ ለመረጣቸዉ ህዝብና ለሃይማኖታቸዉ ታማኝ ሆነዉ መገኘታቸዉ ግን ለኢህአዴግ ስላልተስማማዉ እንዲያስራቸዉ ብሎም ለመስማት የሚከብድ አሰቃቂ በደሎችን እንዲፈፅምባቸዉ ምክንያት ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በስህተት ያሳየዉ የአንደኛ ተከሳሽ የአቡበከር አህመድ እጆች በካቴና ታስረዉ ሲመረመር የሚያሳየዉ አሳዛኝ ምስል የተመለከተዉን ሁሉ ልብ የሚያደማ ነበር፡፡ በሁኔታዉ ልባቸዉ የተነካ ሙስሊም ወገኖቻችንን
አቡኪ ወንድሜ የእስልምና ብርሃን
ሁኔታህን አይተን ሁላችን አነባን
ብለዉ እንዲያዜሙ ያስገደደ ነበር፡፡
ይህ ሁሉ ሆኖ ግን ኮሚቴዎቹ ከታሰሩበት አሰቃቂ ቦታም ሆነዉ ሰላማዊ የሆነዉ ጥያቄ መንግስት በሚወስዳቸዉ ያልተገቡ የአፈና ምላሾች ሳቢያ ሌላ መልክ እንዳይዝ በጎ መልዕክት ከማስተላለፍ ወደኋላ አላሉም፡፡ ኮሚቴዎቹ በዚህ መጠን ከህዝበ ሙስሊሙ አልፈዉ ለሀገር ሰላም ቢጨነቁም ዉሸታሙ እረኛ ግን የተለመዱ የሀሰት ዶክመንተሪዎችን በማቅረብ ስማቸዉን ለማጥፋት ሲታትር ነበር፡፡ ይብስ ብሎ ደግሞ በቅርቡ ከሰባት እስከ ሃያሁለት አመታት የሚደርስ ፍርድ ቀኝ እጁ በሆነዉ ፍርድቤት በኩል አስተላለፈባቸዉ፡፡ ይህ አስገራሚ ፍርድ በሚተላለፍበት ወቅት ግን ኮሚቴዎቹ በጀግንነት ቆመዉ እንባ የሚራጩ ዘመድ ወዳጆቻቸዉን ሲያፅናኑ እንደነበር ችሎቱን የተከታተሉ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ አስቀድመዉ በነበሩ ችሎቶች ላይ “እዚህ የቆምነዉ ፍትህ እናገኛለን በሚል እምነት አይደለም፡፡ ለታሪክ ምስክር ለመሆን እንጂ” በማለት እንደገለፁት ከካንጋሮ ፍርድቤት የሚጠብቁት ፍትህ ባለመኖሩ የተሰጣቸዉ ፍርድ እንደማያስደነግጣቸዉ ግልፅ ነዉ፡፡ የኮሚቴዎቹ አባባል ኔልሰን ማንዴላ ያልተገባ ስም ተሰጥቷቸዉ ለፍርድ በቀረቡበት ወቅት የተናገሩትንና የግል የህይወት ታሪካቸዉን ባሳተሙበት መፅሐፍ ዉስጥ የሚገኘዉን የሚከተለዉን ሃሳብ ያስታዉሰኛል፡፡
ይህ የፍትህ ስርዐት ጥፋተኛዉ ንፁሑን በህግ ፊት እንዲያቀርበዉ ጉልበት የሚሰጠዉ
በመሆኑ ትልቅ ስጋት ዉስጥ ይከተኛል፡፡ የፍትህ ስርዐቱ ልክ ያልሆነዉ ልክ የሆነዉን
እንዲከስና ማስቀጣት እንዲችል የሚያደርግ ነዉ……. በመሆኑም ፍትሃዊና ተገቢ ፍርድ አላገኘም፡፡
ያኔ ኔልሰን ማንዴላ አስቀድመዉ እንደተናገሩት የአፓርታይድ መሪዎቹ የሚያሽከረክሩት ፍርድቤት ያልተገባ ፍርድና የወንጀለኛነት ስም ሰጥቷቸዋል፡፡ ዛሬም ኮሚቴዎቹ ኢህአዴግ በሚያሽከረክረዉ ፍርድቤት አማካኝነት ከማንዴላ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ፍርድና ተመሳሳይ የሆነ ስያሜ አግኝተዋል፡፡ “አሸባሪነት” ዛሬም እንደትላንቱ ሁሉ አምባገነኖች የሚቃወሟቸዉን ንፁሃን የሚመቱበት ዱላ መሆኑን ቀጥሏል፡፡
አክራሪዉ ኢህአዴግ ነዉ!
የኢህአዴግ ባላስልጣናት አክራሪነት ከሱ ሌላ የሆነ ቡድን ወይም ማንነት እንዲኖር የማይፈቅድ እንደሆነና “ለልማታችን እና ለዲሞክራሲ ግንባታችን” ዋነኛ ጠር መሆኑን ሁሌም እንደነገሩን ነው፡፡ ከአባባሉ ተነስተን አክራሪ ስንፈልግ ዉለን ብናድር የምናገኘዉ ትልቁ አክራሪ ግን እራሱ ኢህአዴግ ሆኖ ይገኛል፡፡
ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ ሌላ ርዕዮተ አለም በሀገራችን እንዳይኖር አይደለም እንዴ የተለየ መስመር የሚከተሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የሚያፈርሰው? በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጦችና መፅሔቶች የመዘጋታቸዉና ጋዜጠኞቹ የመታሰርና የመሰዳደቸዉ ምክንያትስ እርሱ ከሚቆጣጠራቸዉ ዉጪ የሆኑ ሚዲያዎች እንዳይኖሩ ከመፈለግ የመጣ አይደለምን? የደሃ ሀገራችንን አንጡራ ሃብት እንደ ሃኪንግ ቲም ላሉ የጣልያን ተቋማትን የሚከሰክሰዉ ሁሉን ለመቆጣጠር ባለዉ ክፉ አባዜ ምክንያት መሆኑን መች አጣነዉ? የትምህርትም ሆነ የስራ እድል የኢህአዲግ አባል ካልተሆነ ለማግኘት የጠበበዉ ከኢህአዲግ አክራሪ ባህሪይ የመነጨ መሆኑ ግልፅ ነዉ፡፡ ሌሎች ብዙ የኢህአዲግ አክራሪነት መገለጫዎችን መዘርዘር ይቻላል፡፡ ለማጠቃለል ያህል አንዱን ልጥቀስ
በሜታ ሮቢ ወረዳ አስተዳደር የወራቦ ቀበሌ አስተዳደር ነዋሪ የሆኑ አስራ አራት ግለሰቦች “በ2007ዓ.ም በተካሄደዉ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ሲደግፉ ነበር” በሚል አስገራሚ ምክንያት የተነሳ ማናኛዉንም የህግና የአስተዳደር አገልግሎቾችን ማግኘት እንዳይችሉ በቀበሌ አስተዳደሩ ለሚመለከተዉ ሁሉ ስማቸዉ ተዘርዝሮ ተፅፏል፡፡ ባለፈዉ ረቡዕ ከሰንደቅ ጋዜጣ ጋር ቆይታ ያደረጉት የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጥላሁን እንደሻዉ እንዚህን ግለሰቦች ጨምሮ በርካታ የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች ላይ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እየደረሱ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ የችግሩን ምክንያት ሲያስረዱም “እነዚህ ታጋዮቻችን ህዝቡ መድረክን እንዲመርጥ ምን ሲሰሩ እንደነበር ስለሚያዉቅ አሁን እየወሰደ ያላዉ የበቀል እርምጃ ነዉ” ብላዋል፡፡ በዚህ መጠን ከእርሱ ሌላ እንዳይኖር የሚፈልገዉና ኖሮ ሲገኝ ደግሞ ተሸብሮ ህዝቡን የሚያሸብረዉ ኢህአዲግ የማይገባቸዉን ሰዎች አሸባሪ እና አክራሪ ሲል አፉን ያዝ እንኳን አያደርገዉም፡፡ ገዢዉ ፓርቲ ያልተገባ ስም የሰጣቸዉ ሙስሊም እህቶቻችን ቢቸግራቸዉ እንዲህ በማለት ሊያርሙት ሞክረዉ ነበር
የሂጃቡ ነገር ከላይ ከፈጣሪ
የኒቃቡስ ነገር ከላይ ከፈጣሪ
ልባል አይገባም አክራሪ አሸባሪ
የኮሚቴዎቹ እስርና ፍርድ ምን ሊያስከትል ያችላል?
ገዢዉ ፓርቲ ጥያቄዎችም ሆነ ተቃዉሞዎች ሲነሱበት ራሱን ከመመርመር ይልቅ በድፍረት ድምፃቸዉን ያሰሙ አካላትን ማሰርን ይመርጣል፡፡ በዚህም እፎይታን የሚያገኝ ይመስለዋል፡፡የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትም ላይ ያደረገዉ ይህንን ነዉ፡፡ ነገር ግን ይሄ አካሄዱ የተመኘዉን እፎይታ ሊያስገኝለት ይቅርና ለሀገር የሚተርፍ ችግር ሊያመጣ እንደሚችል ጉዳዩን በጥልቀት የተከታተሉ ወገኖች ይገልፃሉ፡፡
ከነዚህ ወገኖችአንዱ የሆነው ጋዜጠኛ ሀይለመስቀል በሸዋምየለህ በቅርቡ ገበያ ላይ በዋለዉና “የሀይለማርያም እዳ እና የሙስሊሙ ትግል” በሚል ርዕስ ባዘጋጀዉ መፅሐፉ ዉስጥ በርካታ በጉዳዩ ላይ የተሰሩ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ እንደገለፀዉ ኢህአዲግ የሙስሊሙን ጥያቄ ለማፈን እየተጓዘበት ያለዉ መንገድ እጅግ አፍራሽ ዉጤት ይኖረዋል፡፡ ከአፍራሽ ዉጤቶቹ አንዱ ደግሞ “ኢህአዴግ እየተከላከልኩት ነዉ የሚለዉ ፅንፈኝነት መፈጠር” ሊሆን እንደሚችል መፅሐፉ ያስረዳል፡፡ ዶ/ር አባድር ኢብራሂም ADDIS STANDARD በተሰኘ ወርሃዊ መፅሔት የዚህ ወር እትም The unfair trial of Muslim Leaders ; why it undermines counter terrorism in Ethiopia በሚል ርዕስ ባቀረቡት ፅሁፋቸዉ ዉስጥም ተመሳሳይ ስጋት እናገኛለን፡፡ ዶ/ር አባድር ኮሚቴዎቹ ላይ የተሰጠዉን የጥፋተኝነት ዉሳኔ መነሻ በማድረግ ባዘጋጁት በዚህ ፅሁፋቸዉ የተላለፈዉ ውሳኔ የፍትህን መክሸፍ ከማሳየቱ በላይ እነዚህ የሲቪል ማህበረሰብ መሪዎች ወደፊት ከሚመጣ የሽብር አደጋ የመስዕዋት ጠቦት ሆነዉ ሊያድኑን አለመቻላቸዉ እንዳሳዘናቸዉ ገልፀዋል፡፡ ዶክተሩ ኮሚቴዎቹ ላይ የተላላፈዉ ውሳኔ እንደዉም የሽብር ስጋቱን እንደሚጨምር አምስት መከራከሪያዎችን በማቅረብ ይሞግታሉ፡፡ እኚሁ የህግ ምሁር ከመከራከሪያዎቹ በአንዱ እንዳብራሩትኮሚቴዎቹ በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ እጅግ ተሰሚነት ያላቸዉ መሪዎች እንደመሆናቸዉና በፀረ ሽብር ትግሉ አገላለፅ “ለዘብተኛ” የሚባሉ ስለሆኑ አክራሪነትን ለመከላከል ግንባር ቀደም አጋር ሊሆኑ የሚችሉ ነበሩ፡፡ ኢህአዲግ እነዚህን ትልቅ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ መሪዎችን በመክሰስና በማሰር እዋጋቸዋለሁ የሚለዉን አክራሪ ድርጅቶች የቤት ስራ እንደሰራላቸዉ ዶክተሩ በፅሁፋቸዉ ይገልፃሉ፡፡ ምክንያቱን የሚያብራሩትም እንደነ አቡበከር አይነቶቹ ቅሬታዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍረታት የሚታትሩ ሙስሊም መሪዎች ባላቸዉ ተቀባይነት ፅንፈኛ ድርጅቶች ቅቡልነት እንዲያጡ በማድረግና የድርጅቶቹን ትምህርቶች ሊገዳደር በሚችል የሃይማኖቱ ትምህርት በመምታት እስልምናን ሽፋን አድርጎ የሚመጣን የሽበር አደጋ ለመከላከል የነበራቸዉን አቅም በመጥቀስ ነዉ፡፡ ዶክተሩ በሌላኛዉ መከራከሪያቸዉ ደግሞ በሰላማዊ መንገድ ለመወያየት ጥያቄያቸዉን ለማቅረብ በሞከሩ ሙስሊሞች ላይ መንግስት እየፈፀማቸዉ ባሉ በደሎች ሳቢያ አመፅአልባ ትግሉጥያቄ ዉስጥ መግባቱና ሰዎች ወደሌላ አማራጭ ለማየት መገደዳቸዉ እንደማይቀር ያስገነዝባሉ፡፡
ጋዜጠኛ ሀይለመስቀልም ሆነ ዶ/ር አባድር ይሄ ትልቅ ሀገራዊ ችግር የሚያመጣዉ ኪሳራ አሳስቧቸዉ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ታች ቢሉም ኢህአዲግ ግን አሁንም ከመጥፎ ድርጊቱ አልታቀበም፡፡ በትላንትናዉ ዕለት እራሱ ኮሚቴዎቹን ለማስፈታት ተንቀሳቅሳችኋል ያላቸዉ ሃያ የዕምነቱ ተከታዮች ላይ ክስ እንደመሰረተ በማህበራዊ ድረገፆች እያነበብን ነዉ፡፡ እስርቤት በነበርኩበት ወቅትም የአዳማ ሙስሊምተማሪዎችን ጨምሮ በተመሳሳይ ክስ በርካታ ሙስሊሞች ይታሰሩ እንደነበር አዉቃለሁ፡፡ ገዢዉ ፓርቲ ስህተቱን በስህተት ለማረም የሚያደርገዉ እንዲህ አይነቱ አሳፋሪ እንቅስቃሴ መገታት ይኖርበታል፡፡ አለበለዚያ በሀሰት ቀበሮ እየተባሉ ፍዳቸዉን የሚያዩ ንፁሃን ወገኖቻችን ጉዳይ አሳስቦን በአንድነት መቆምና ገዢዉን ፓርቲ መታገል ካቃተን ነገ እዉነተኛ ቀበሮዎች ቢመጡ የምንመክትብት ጉልበት አይኖረንም፡፡ ለአሁኑ ግን ለእኔ የታየኝ አደገኛ ቀበሮ ኢህአዴግ ራሱ ነዉ፡፡

አቶ መለስ ድጋሚ ሞቱ! – አበበ ቶላ ፈሳ


አቶ መለስ በመጨረሻ ሰሞናቸው ስለ ድርጅታቸው ኢህአዴግ አጥብቀው ሲያራምዱት የነበረው መተካካት! ወይም አንዳንዴ ሲሉት እንደነበረው ”ዱላ ቅብብል” ነበር። (እርግጥ ነው እኛ ዱላ የምትቀባበሉት ማንን ለመግረፍ ነው ስንል አሽሟጠን እንደነበር አይዘነጋንም) ነገር ግን አሁን አቶ መለስ ሞተዋል እና ዱላ ቅብብሉን ለተተኪዎች ሰጥተዋል ከንግዲህ በቃቸው የተባሉ አንጋፋ እና ገፋፋ ባለስልጣኖች ሁሉ ወደ ፊት ሊመጡ Delete ከተደረጉበት Recycle Bin ዳግም ተመልሰው Desktop ላይ ጉብ ብለዋል። ”ዱርዬ” እንዳልባል ፈርቼ እንጂ በበርጫ ቋንቋ ተገርበዋል ከተቃሙበት ተነስተዋል ብላቸውም በደንብ ይገልጸዋል።
እና በደፈናው፤ ህውሃትቲትም ሆነች ኢህአዴግዬ የአቶ መለስ ራዕይ እያለች ደጋግማ ብትቀውጠውም የሰውዬው ራዕይም ክቡርነትም ታላቅነትም ያለው በተወሰኑ ሰዎች ጭንቅላት እና በባለቤታቸው ወይዘሮ አዜብ ውስጥ ብቻ ነውን… እያለን እየጠረጠርን ያ. ሁ. ነ. ያ.
እና አቶ መለስ መተካካት ሲሉ የፈጠሯት ነገር (አሁንም በቅንፍ በርግጥ እርሳቸውም ተቀናቃኞቻቸውን እና ተፎካካሪዎቻቸውን ገሸሽ ለማድረግ የተጠቀሙባት መላ ናት እንደሚባለም እናውቃለን…. ግን አንናገርም።) ብቻ ግን እነዚህ ሪፖርተር የጠቀሳቸው ጉምቱዎች አቶ መለስ በሌሎች ሲተኳቸው፤ ራሳቸውን ደግሞ እግዜሩ በ አቶ ሃይሌ ተክቷቸው መተካታቸውን ጠብቀው ዳግም የተመለሱ ናቸው። ጉምቱዎቹ አቶ መለስ ተመልሰው እንደማይመጡ ሲያውቁ… ሹልክ ብለው ከየከረሙበት ወደ ስልጣናቸው መጥተዋል ብንልም ይሆናል!
ቀልዱ ቀልድ ነው… ጨዋታውም ጨዋታ ነው….ምሩ ግን ኢህአዴግ ራሷ ያወጣችውን ህግ ራሷ እንኳ ለማክበር ሞራል እና አቅም ሳይኖራት እኛን አክብሩ እያለች ቁም ስቅላችንን ስታወጣው ነውር አይደለም ወይ…. ብለን እየጠየቅን፤ እግረ መንገዳችንንም መለስ ዜናዊ በሌሉበት አጓጉል ተደፍረዋል እና እነሆ መለስ ዳግም ሞቱ!!! እንላለን… (ነፍሳቸውን እንዳሻው ያድርግልን!!!)
- See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/46230#sthash.WVC678J4.dpuf

Thursday, August 27, 2015

Ethiopian Prisoner Urges U.S. To Put Pressure On His Country Over Human Rights

After spending four years in an Ethiopian prison on trumped up terrorism charges, Bekele Gerba visits Washington, D.C., and says he's disappointed that the Obama administration hasn't been tougher on its ally, Ethiopia, over human rights. Obama visited Ethiopia earlier this summer.

Monday, August 24, 2015

Taammanaa Bitimaa irraa***
DURADUBBII
Dubbiftoota barreeffa kanaa jaalatamoo fi kabajamoo, baga nagaa fi nageenyaan naaf turtanii kutaa saddeettaffaa kana duukaa-buu’uuf dhuftani! Akkuma isin amma gara mandhee tanaa dhuftan mee nagaa fi nageenyi, bilisummaa fi walabummaan Oromiyaa teenyaaf haa dhufu!*
Kunoo, erga Salaale irraa gara dira (“metropolis“) Finfinnee-tti deebinee bubbullee jirra. Akkuman bilbiltoo-dhaan (telefoonaan) isinitti hime san Kotobee, karra Kolleejii Barsiisotaa fuulduratti wal-geenyeen jirra. Amma wajjumaan gara magaalaa Shanootti qajeella! Magaalaan Shanoo inni amma nuti dhaquuf deemnu kun magaalaa Shanoo isa naannoo Abbichuu Galaanitti argamu malee, isa naannoo Meettaa Roobiitt argamuu akka hin taane, ni beektu. Waan hundaafuu mee dubbii wayii bakkuma amma jirru irraa haa jalqabnuu: “Kotobee” jechuun Afaan Oromootiin maal jechuu akka tahe yaadattuu-laa? “Kotobee“-n jecha “kotoba” jedhamu irraayyi madde. “Kotoba” jechuun “biyyee diimaa” jechuu dha. “Kotobee” jechuun immoo “lafa biyyee diimaa” isa jedhu kan ibsu.
Kunoo, otuma kana walitti himaa deemnuu magaalaa Shaggar irraa bayaa jirra. Amma Kaarra Halloo geenyee jirra. Karaa kanaan daangaan magaalmataa (“capital city“) Oromiyaa, jechuun kan Finfinnee, Kaara Halloo kana. “Kaarra” jechuun lafa diriiraa tulluuwwan yookaan gaarran lama jidduutti argamu. Isa Afaan Ingiliziitiin “mountain pass” jedhamu sani. Kaarra Halloo irraa gara fuula Bishooftuu-tiin gaara guddicha Erer agartu. Gara fuula Salaaletiin immoo gooroo (“mountain range“) Eekkaa agartu. Kunoo, amma randa Kaarra Halloo gadi-bu’uun mandara Laga Xaafoo (1) isa laga “Xaafoo” jedhamu irratti hundeeffame geenyeerra. Magaalattiin ishiin nu fuunduraan muldhattu tun immoo Laga Daadhii (2) jedhamti. Karaa isa as irraa gara fuula bahaatti qajeelu kanatu, hiida (“damm“) Laga Daadhii isa Shaggar guutuu dheebuu baasaa jiruu nama geessa. Lagni Xaafoo Laga Daadhiitti yaa’a. Lagni Daadhii kun immoo laga Qabbanaatti, lagni Qabbanaa laga Awaashitti yaa’a. Yoo kan feetan taye gara hiida Laga Daadhiitti gorree, daadhii keessayyuu isa booka kan hamma Shanootti dhugaa deemnu gomboo keenyatti waraabbachuu dandeenya!
QAAMADUBBII
Kunoo otoodhuma biyya abbaa keenyaa bareedaa kana daawwachaa deemnu, Finfinnee irraa wantee (kiilomeetira) 30 fagaachuun magaalaa Sandaafa-a (3) dhaqqabnee jirra. Magaalaan kun bara Hayila-Sillaasee waan Kolleejiin Foolisii asitti ijaarameef, kanaan beekamaa dhufe. Hardha immoo basaaftota warra Wayyaanee isaan gandeen Oromiyaa mara labanii galuun uummata keenya basaasantu asitti leenjifamee baya. Keettoowwan warra Habashaa kun isaan duriis tahee isaan ammaa summii Oromummaa ti. Isaantu Oromummaa keenya summeessaa Toopphiyummaa warra Habashaa nutti biifa jechaa dha. Oromoo Tuulamaa keessaa gosni naannoo kana jiru, Eekkaa kan jedhamu. Dur Eekkaan laga Qabbanaa isa Shaggar keessaa irraa ka’uun as dhaqqabaayyu. Uummata Oromoo Eekkaa isa Shaggar keessaa warri abbaa-buqqisaa akkuma Oromoota Gullallee waan buqqisaniif, inni amma Kaarra Halloo irraa ka’uun, Laga Xaafoo, Lagaa Daadhii fi Sandaafa irraan qaariyuun hamma magaalaa Bakkee faatti jira. Egaa, nafxanyyooni Habashaa: Aannoleetti, Calanqootti, Darraa fi Gullallee faatti uummata Oromoo hamma dandayaan fixanillee, Oromoon: ArsiisAfran Qalloos,Darraanis, Eekkaanis, Gullalleen faas mararfannoo Waaqatiin hafanii hardhas numa jiru. Garuu, Oromoonni Gullallee, Eekkaa fi Galaan faa isaan mararfannoo Waaqatiin lafarraa-duguuggaa Minilik naazichaa irraa hafan, amma waraana warra Wayyaanee-tiin gaadamanii buqqifamaa jiru. Eekaa, seenaan Oromoo inni imimmaanii fi dhiiga uummata Oromootiin faalamaa waggaalee 140 keessa kutee as gaye kun, kunoo ammas ijjeen teenya fi ijjeen Dhaloota Qubee duratti ittuma fufee jira. Kan itti-fufiinsi kun dhaabatu irree saba Oromoo waltahuun akka sibiilaatti jabaatee, harqoota gabrummaa ofirraa darbatee caccabsuun qofa!
Magaalaan amma seenaa jirru kun Bakkee (4) kan jedhamuu fi kan wiirtuu Finfinnee, Birbirsa (“Piyaassaa“) irraa wantee 45 fagaatee argamu. Waan “oduun” Oromiyaa fi Oromummaa kun nu daddhabsiiseef, mee gorree haara haa galfannu! Naannoo kun biyya lagni isaayyuu “dhaadhii” jedhamuu, mee isa haa ajajannu! Sa’aa tokkoo fi walakkaa booda akka asii ka’uun nu irra jiru, mee ammuman gurra isin buusa.
Daadhiin Bakkee kan naannoo biyya Laga daadhii kun akkam ture-ree? Kunoo amma magaalaa Bakkee kana irraa gara wantee 10 gara fuula Wallootti deemuun daangaa Oromoo Eekkaa fi Oromoo Abbichuu, isa karaa kanaan Abbichuu Galaan jedhamuu dhaqqabneeti jirra. Magaalattiin xiqqashoo amma seenaa jirru tun Addallaa (5) jedhamti. Ilaa, ufrufni sonaan baldhaan ijji namaa ilaalee fixuu hin dandeenye kun Sagalee jedhama. Urufni Sagalee kun karaa fuula Salaaletiin naannoo Oromoo Jiddaatiin daangeffama. Naannoo kanatti gosolii Oromoo kanneen qaama Oromoo Tuulamaa tahan daran beekamoo: Galaan, Jidda, Abbichuu fi Jirruu-tu jiru. Seenaa Oromoo fi seenaa Toopphiyaa keessatti waayee Duula Sagalee jedhamuu ni yaadattu. Urufa sagalee amma akka ennaa sanaa sangaa fardaa Oromootinii mitii, konkolaataa Faranjiitiin keessa gulufaa jirtan kana irratti kan Duulli Sagalee sun adeemsifame. Waraanni kun waraanaOromoota Walloo fi Habashoota jidduutti adeemsifame ture. “Mee massaa ka’umsa waraana kanaa nutti himi“, jechuun keessan waan hin oolleef kanaa gaditti gabaabinaan isinii dhiyeeffama.
Waraanni Oromoo Walloo ollachiisaan, inni bara dheeraa waraana Habashaa ofirraa deebisaa ture sun, humna qawwee Faranjiitiin bara 1873 keessa Minilikiin moyame. Oromoota Walloo kanneen oggaa san Muslimoota yookaan Waaqeffatoota turan, afaan qawwee itti-qabamuun Kiristinnaa kaafamani. Abbootii biyyaa isaanii keessaa tokko kan ture Amir Mohaamadi. Dirqiin cuubamee maqaan Kiristinaa kan “Mikaa’el” jedhamu itti-maxxanfame. Giddiidhaan akka intala Minilik fuudhu taasifame. Fuudhaa fi heeruma akkanaa irraayyi Iyyaasuun, inni jaalala uummataatiin “Abbaa Xeenaa” jedhamu dhalate. Minilik kun waan ilma biraa hin qabneef, Iyyaasuun akka isa dhaalee mootomuuf dhaamsa-du’aa barreessisee, qondaaltota isaa kakaachisee du’e. Iyaasuun nam-jaalataa fi kan nama sanyii fi amantiin addaan hin qoonne waan taheef, haala Toopphiyaa ijaan argee, gurraan dhagyee qalbeeffachuuf Oromiyaa fi biyyoota Kibbaa keessa hedduu deddeeme. Hacuuccaa fi roorroo nafxanyoonni Habashaa fi mootummaan isaanii uummatoota Oromoo, Walaayitaa, Kafichoo, Hadiyyaa, Sidaamaa fi Somaalee faa irratti adeemsisan daran qalbeeffate. Fakkeenyaaf yommuu Harargee daawwate, magaalaa Dirree Dhawaatti qondaaltota mootummaa Toopphiyaa kanneen ennaa sana dhibbaa-dhibbatti Habashoota turan buqqisuun Oromoota fi Somaalota bakka isaanii buuse. Nafxanyoota abbootii-lafaa tahuun uummata Oromoo irraa hoomishaa fi gibira guurratan, ammoo kanneen gibira wayiituu mootummaaf hin galchine faa gibira akka baasan godhe. Kunii fi kanneen biroo “inni islaamome” jechuun nafxanyoonni olola hamaa akka isa irratti hoofan taasise. Booda warri Amaaraa isa mootumaa irraa buqqisuun intala Minilik tan Zawudituu jedhamtu mootuu taasisuun, booda immoo akka Tafarii Mokonniin (Hayila-Sillaaseen) mootii tahu godhani.
Mootichi Oromoo Walloo Raas Mikaa’el ilmi isaa, Iyyaasuu Abbaa Xeenaa seera malee, dabaa fi gidiraadhaan mootummaa irraa hariyamuu isaa kana waan hin fudhanneef, isa aangoottti deebisuuf, waraana fardeen Oromoo kumaa hedduun lakkaawamuun marfamee gara Shaggar dhufuuf ka’e. Warri Habashaa meeshaa waraanaa isa ammayyaa kan duraan qaban irratti, karaaa Jabuutii fichisiisuun funyaanii hanga miilaatti hidhatanii dura gorani. Dubbiin dubbii qawwee taatee booda waraanni Oromoo Walloo, kunoo bakka amma jirru Urufa Sagalee kanatti moyame. Miseensonni gita-bittee Habashaa kanneen dubbiin namummaa fi haqni ilmoo namaa cophni isaallee waa keessatti hin argamne, mooticha Oromoo Walloo kana harka isaa sansalataan hiisisanii mataatti dhagaa fe’anii magaalaa Shaggar keessa deemsisani.
Kunoo, otoodhuma seenaa Oromoo keessaa waa walitti himaa deemnuu, magaalaa Shanoo (6) isa Finfinnee irraa wantee 70 fagaatu geenyee jirra. Amma siree qabachuun asuma bulla jechaa dha. Faaraan rafaatii daddhabbii ofirraa calaasaa! Boru waaree keessa (naannoo sa’aa afurii) akka asii kaanu, mee hin irraanfatinaa!
*** // ***
*Hubachiisa: barreeffama kana kutaa torbaffaa keessatti maqaan magaalaa takkaa dogoggoraan kaayamee ture. Isa kana obboleessi keenya, Dr. T. Bosonaa waan na yaadachiiseef, mee kunoo akkuma inni jedhetti sirreeffamee haa dubbifamu. Obboleessa kiyya kanas asuma irrattin maqaa keessaniin galteeffaddha! Nafxanyoonni Amaaraa isaan humna meeshaa waraanaa kan humnoota Oroppaa irraa argataniin saba keenya cabsanii, biyya keenya qabatan namaa-lafa keenya maraa kiristinnaa kaasaa turani. Akkuma Amboon, “Hagara Hiyiwoot“, Bishooftuun “Dabara Zayit“, Walisoon “Giyoon“, Ciroon “Asaba Tafarii” jedhan san Qarree Goohaa kanas “Goohaa Tsiyoon” jedhanii kiristinnaa kaasani. Namaa fi lafa Oromoo bira dabraniituu bineensa daggalaatuu, “gadamsa baddaa” Baaletiin “Yaminilik dikkulaa” jechuun kiristinnaa kaasani. Abbaan Kiristinnaa gadamsa kana kun eenyu-laa? Raas Daargee moo Raas Azbixee dha laata!
Dr. T. Bosonaa kunoo akkana jedha: “Magaalaa Qarree-Goohaa kana booda ”Gohaa-Tsiyoon jedhanii moggaasani. Oromoon naannawa sanii garuu, hanga har’aattuu Qarree-Goohaa jedheet waama. — Qarree-Goohaa kan jedhamteef magaalaan tun baddaa (high land) irraa gara gammoojjii gombisaa laga Abbayyaa yeroo seenan qarree (end of high land) gubbaatti waan argamtuufi. Qarree kana gubbaa irraa yeroo sagalee gadhiisan gammoojjitti gadi gigimsa. Kanaaf ’Goohaa’n itti dabalamee Qarree-Goohaa jedhamte, jedhu manguddoonni naannoo sanii.
Itti-fufa —!
=== // ===

Qophii keessummaa: Prof. Asaffaa Jaalataa