Monday, June 8, 2020

#Ethiopia

በ Oromoo ደም የሚበቅለውን እህል የሚበላና ፥ "ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ነኝ" ባይ ጭምብላም ፤ የ Oromoo ቆዳው እስኪገረፍ መደብደብ ፥ የ Oromoo አካሉ መጉደል ፥ የ Oromoo መገደል ፤ ለስንትና ስንቱ... የልቡ ደስታ እንደሆነ ቤቱ ይቁረው! 🙄

No comments: