Thursday, August 25, 2016

#OromoProtests

Litsen what familiy of Rio Olompi winner saying
የሌሊሳ ቤተሰቦች እንደሱ ጀግኖች ናቸው። እውነቱን ለውጭ ሚዲያዎች ተናግረዋል :: ወላጅ እናቱ ወደ ሀገር ባለመመለሱ ጭንቀታቸው እንደቀነሰ በግልፅ ተናግረዋል። መንግስት ያለውን ያምናሉ ወይ ተብለው ሲጠየቁ እኔ አላምንም እንኳን እዛው ቀረ ሲሉ ተናግረዋል ባለቤቱ ሌሊሳ ይህን ማድረጉ እንዳልገረማት መንግስት በሚወስደው ርምጃ በጣም ያዝን እንደነበር ገልፃለች ::

No comments: