Monday, July 20, 2020

#AbiyMustGo#Ethiopia

ከኣንድ ኣመት በፊት ወለጋ ብቻውን የጦርነት ቀጣና ተደርጎ በመንግስት ሙሉ ሃይል ተዘመተበት። በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቁጥጥር ስር ይገባል ተባለ። ኣይደለም ሁለት ሳምንት በሁለት ኣመትም ኣልተቻለም። ዛሬ ደግሞ ድፍን ኦሮምያ ወለጋ ሆኗል። መላው ኦሮምያ በኣብይ መንግስት ጦርነት ታውጆበታል። ኦሮምያ የጦርነት ቀጣና ሆናለች። የኣምባገነኑ ኣብይ መሪዎች ባሻቸው ግዜ ኦሮምያ ውስጥ የመንቀሳቀስ ዋስትናቸው ኣደጋ ላይ ነው። ኦሮምያ ጋር ጦርነት የገጠመው የኣብይ ኣህመድ ኣገዛዝ ውድቀቱን እያፋጠነ ነው።

~by Yaya Beshir.

No comments: