Thursday, July 9, 2020

#AbiyMustGo#Ethiopia

ጥብቅ ማሳሰቢያ ከጃዋር (ከእስር ቤት )

ውድ የኦሮሞ ልጆች ቀጣዩ ትግላችን እንደተለመደው በውስጣችሁ ያሉ  ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በመጠበቅ እልህ አስጨራሽ እንደምታደርጉት ሙሉ እምነት አለኝ አንድ አንድ የመንግስት አካላት በናንተ ውስጥ ዱርየዎችን በመቀላቀል ዘረፋ እና ግድያ ለማስፈፀም አቅድ እንዳላቸው አውቃችሁ  ነቅታችሁ እንድትጠብቁ አደራ አላችኋለሁ ሁሉም ቄሮ ከትግል መሪዎቹ የሚሰጡትን የትግል ስልት ሙሉ በሙሉ ተግባር ላይ በማዋል ትግላችንን ለፍሬ እንደምታበቁት ቅንጣት ያክል አልጠራጠር እነሱ መኖር የሚፈልጉት በላይ  እኔም ሆንኩ እናንተ በብዙ እጥፍ ለህዝባችን ለመሞት እንደምንፈልግ እናረጋግጥላቸዋለን ። ሞተንበት ያገኘነውን ድል አደራ ሰተናቸው ቢክዱንም የክህደት ዋጋ ምን አንደሆነ እናሳያቸዋለን ።

የኦሮሞ ልጆች ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስመጣ እንደዚህ አይነት ክህደት ሊገጥመኝ እንደሚችል ብገምት ከፈጣሪዬ በታች እናንተን ህዝቦቼን ተመክቼ እንደመጣሁ ሁላችሁም የምታውቁት እውነታ ነው  ። እኔ ምንም ነገር ቢደርስብኝም ቅንጣት ያህል ከትግል ልትመለሱ አደለም ልታስቡትም የማይገባ መሆኑን አውቃችሁ ትግሉን በተቀመጠላችሁ አቅጣጫ እንድታስኬዱት ስል እጠይቃችኋለሁ ።

ታምራት አሉላ

No comments: