Thursday, August 13, 2020

#AbiyMustGo#Ethiopia

ይህ ዜና እዉነት ከሆነ በፍትህ ስርዓት ላይ ለዉጥ ያላመጣ መንግስት ምንም መተማመኛ የለዉም! ምክንያቱም ለመንግሥትም፣ ለተፎካካርዎቹም ሆነ ለሕዝቡ ዋስትናው የመንግስት ባለስልጣናት በጎ አሳቢነት ሳይሆን መሰረቱን የያዘ ሁሉም የሚተማመንበት የፍትህ ስርዓት መኖሩ ነው !

******RN05********

ዜናው እንዲህ ይላል 
.
 የOMN ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ በሐሰት እንዲመሰክር መጠየቁን ለጠበቃው ገለጸ
-----
መንግስት ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮን ከመጋረጃ ጀርባ ቁሞ እንድመሠክር መጠየቁን ጋዜጠኛው ለጠበቆቹ በመንገር አጋለጠ። ነገሩ እንዲህ ነው። የጉዮ ዋሪዮን ቤተሰቦች በዳኛው ቢሮ ጠሯቸው። እሱንም ፍ/ቤት እንወስደሃለን ብለው ወደ ቢሮ ወሰዱት። ከዛም "አንተ ምንም ጥፋት የለብህም ነገር ግን እውነቱን አልናገር አልከን። ጀዋር ነው የሚመራኝ ብለህ ከመሰከርክ ከመጋረጃ ጀርባ ሆነ እንድትመሰክር እናደርገሃለን። ከዛ በኋላ በነፃ እንለቀሃለን" አሉት። እሱም "የእኔ አለቃ እና አመራር ደጀኔ ነው ከእሱ በላይ ያለው ደግሞ ግርማ ጉተማ ነው። ከጀዋር ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም" በማለት መለሰላቸው።

No comments: