Saturday, August 15, 2020

#AbiyMustGo#OromoProtests#Ethiopia

1. ሚሊዮኖች ስራ አተዉ ቁጭ ብለዋል -- መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ
2. አፋር በጎርፍ በጣም ተጎድቷል  - - መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ
3. የሰለጠኑት ሀገራት በኮሮና ለተጎዳዉ ህዝባቸዉ stimulus check ; ለአነስተኛ ንግዶች relief options — እኛጋ መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ
4. 37000 re displaced peoples need immediate help — መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ
5. የጤና ተቋማት የህክምና መሳሪያ ያንሳቸዋል - - መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ
6. በዚህ አመት ብቻ ንግድ ባንክ Non performing Asset (ይተበላሸ ብድር ) 38 ቢሊዮን - - መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ
7. IMF የEthiopian ኢኮኖሚ እድገት ገምቶት ከነበረዉ 6.2%. አሁን ወደ 3.2 % ቀንሶታል  - -  መፍትሄዉ መዝናኛ ፓርክ ነዉ

በብድር በመጣ ብር እና የሀገሪቷን መጠባበቂያ ግንዘብ ባሟጠጠ መልኩ የተሰራን ፓርክ ማድነቅ አርቆ አለማሰብ ነዉ:: 
 ሀገሪቷ በአላዋቂዎች እየተመራች ነዉ:: The only thing that left to do for this government is , Matchmaking and then forcing us to go on a date in the park.
Samuel Bekele

No comments: