Wednesday, August 19, 2020

#AbiyMustGo#OromoProtests#Ethiopia

በኦሮሚያ ክልል መንግስት በሠላማዊ ዜጎች ላይ የወሰደውን ጭፍጨፋ በጽኑ እናወግዛለን። በ12/12/12 በአንዳንድ በኦሮሚያ አከባቢዎች በሠላማዊ መንገድ በመንግስት ላይ ተቃውሞ በሚያሰሙ ዜጎች ላይ የተወሰደው ግድያ የመንግስትን አሸባር ተግባር የሚያሳይና በምንም መለኪያ ተቀባይነት የለለው ከመሆኑም በላይ በሰው ልጆች ላይ የተፈጸም ከባድ ወንጀልና በህግም የሚያስጠይቅ ተግባር ነው።

በሀይል ለጊዜውም ቢሆን ተቃውሞውን ልታቆመው ትችል ይሆናል እንጅ ሰላምን ማስፈን አትችልም። አሁንም ደጋግመን እንጠይቃለን። መንግስት በሰከነ አካሄድ በመነጋገርና በሀሳብ በላይነት የሚያምን ከሆነ በፖለቲካዊ ደባ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞችን በመፍታት ገምቢ ውይይት በማድረግ ሀገሪቷን ከቀውስ እንድታደጋት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

We condemn in  the strongest possible terms the ongoing gruesome violence against civilians in Oromia. Dozens of civilians were reportedly massacred by government security forces on 12/12/12 (18 August 2020) in Oromia.  No amount of violence can stop a nation demanding its natural and constitutional right to self rule on its own land. The government is committing crimes against humanity in Oromia and it will be held accountable.

No comments: